ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 04-08-18, 07:10 pm


Karma: 90
Posts: 760/840
Since: 02-29-16

Last post: 30 days
Last view: 30 days
እሁድ ሚያዝያ 7 ሮናልዲንሆ ጎቾ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከስፖርት ቤተሰቡ ጋር ይተዋወቃል።

ከጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ፣ መግቢያ በነፃ ነው።

የስታዲየሙ በሮች ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ለህዝብ ክፍት ይሆናሉ።
ዕድሜያችሁ ከ18 ዓመት በላይ የሆናችሁ ሁሉ፣ ሁላችሁም በHeineken ተጋብዛችኋል።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሣዔ በዓል ይሁንላችሁ!!!
Pages: 1