ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Singles & Dating . | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 04-03-18, 05:45 am (rev. 1 by ጮሌው on 04-03-18, 05:46 am)


Karma: 100
Posts: 629/649
Since: 03-20-17

Last post: 8 hours
Last view: 8 hours
ሴትን ልጅ በፍቅር ለማቆየት ከዛም ለመጋባት የሚረዱ 11 ነጥቦች::

1. ሴቶች የሚያደምጣቸውን ወንድ ይወዳሉ አድምጣት

2. ሴቶች መደነቅን ይሻሉ አድንቃት አበረታታት አለውልሽ አይዞሽ በላት

3. ሁልጊዜ በፍቅር እያት

4 .መንገድ ስትጓዙ እቀፋት……በትንፋሽህም አሙቃት

5. ሲደክማት በሙቅ ውሃ እግሯን ቀስ አድርገክ እያጫወትክ እጠባት

6. ብዙ ስራ ከሰራችና ድካም ከተሰማት ደግሞ የቤቱን ስራ እንዳለ አንተ ተቆጣጠረው

7. ጸጉሯን እራስህ አበጥረክ እጠባት

8. በፍጹም አትምታት

9. በፍጹም አትጩህባት

10. በፍጹም አታስደንግጣት ከዛ ....
.
.
.
ከ1 ወር በሁዋላ አናትህ ላይ ትወጣለች!
Posted on 04-21-18, 06:05 am


Karma: 100
Posts: 1/1
Since: 04-21-18

Last post: 4 days
Last view: 4 days
bravo
Posted on 04-21-18, 06:16 am


Karma: 100
Posts: 643/649
Since: 03-20-17

Last post: 8 hours
Last view: 8 hours
lol minew elias
Pages: 1