ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 2 bots
Pages: 1
Posted on 04-02-18, 06:13 am


Karma: 90
Posts: 758/805
Since: 02-29-16

Last post: 2 days
Last view: 2 days
*ልጅቱ ምን ሆናለች*
መውደዴን ስነግራት
ሳቅ ሲተናነቃት
ጓደኛዬ ሁኚ ስላት
ሳቅ ሲተናነቃት
አፈቀርኩሽ ስላት
ሳቅ ሲተናነቃት
መልሱን ስጠይቃት
ሳቅ ሲተናነቃት
እሺ ላግባሽ ስላት
ትንታ ገደላት::
____ / / ____
Posted on 04-04-18, 08:05 pm


Karma: 100
Posts: 577/591
Since: 08-27-16

Last post: 24 days
Last view: 6 days
መድሐኒቱን፡አበዛህባት፡
Posted on 04-14-18, 11:06 am


Karma: 100
Posts: 1/1
Since: 04-14-18

Last post: 129 days
Last view: 129 days
Rip
Pages: 1