ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 03-27-18, 04:45 pm


Karma: 100
Posts: 623/738
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 9 days
አንድ አዝማሪ ነበር አሉ እናም ሰርግ እንዲያሞቅ ይቀጠራል በጥሩ
ገንዘብ፣ ከዛ ሙሽሮቹ እስኪመጡ
አጃቢዎቹ ጫት መቃም ጀመሩና ቅሞ የማያቀውን አዝማሪ
በግድ አስቃሙት አሉ፣ ከዛ መረቀነ፣ ትንሽ ቆይቶ ሙሽሮቹ መጡ
መጡ ተብሎ ግር ግር ሆነ፣ አንደኛው ቤተሰብ ወደ አዝማሪው
እየሮጠ መጥቶ “ ና ዝፈን ሙሽራ ሊገባ ነው” ሲለው አዝማሪው “
ኣረ ተወኝ ግር ግር አልወድም “ አላለም
Pages: 1