ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 5 bots
Pages: 1
Posted on 03-24-18, 04:37 pm


Karma: 100
Posts: 620/738
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 9 days
ተከራይቼ ያለሁበት ሰፈር ሁሌም ውሃ የምትመጣው
እንደሌባ በለሊት ነው። ይኸው ዛሬ ካሁን ካሁን ትመጣለች እያልኩ በስልኬ ራድዮን
ከፍቼ እያደመጥሁ ቧንቧ ስር ኩርምት ብዬ በባልዲዬ በኩል ውሃን ስጠብቃት በጆሮዬ
በኩል ጥም አባባሽ አንድ ዜና
መጥቶ ምን ቢለኝ መጥፎ ነው?
"ውሃ መጠጣት ለጤና ጠቃሚ እንደሆነ የውሃ ልማት
ሚኒስቴሩ ተናገሩ።"
ፐ አረ ተዉ እንተኛበት አሁን ይሄ ለኛ ይመከራል????
Pages: 1