ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 03-22-18, 06:46 am


Karma: 100
Posts: 619/741
Since: 03-20-17

Last post: 26 days
Last view: 19 days
ልጅ ---"እማዬ የጎረቤታችን ሴትዮ መጥታ አባትህ አለ አለችኝ"
እናት--" ከዚያስ?"
ልጅ---አለ አልኳትና ገባች
እናት---"ከዚያስ?"
ልጅ--- ከዚያ ከንፈሯን ሳማትና መኝታ ቤት ገቡ፡፡
እናት---(በቁጣ)በቃ በቃ በኾላ አባትህ ሲመጣ ትነግረኛለህ
ማታ አባት እንደመጣ እናት ልጇን ጠርታ" ና የቅድሙን ጨርስልኝ ልጄ፤"
ልጅ--" ከዚያማ መኝታ ቤት አስገብቷት አልጋ ላይ አስቀመጣት፤"
አባት--" ዝም በል! ይላል በቁጣ፡፡
እናት--"ቀጥል አቢዬ፤"
ልጅ---ከዛ ልብሷን አወለቀላት
እናት--ጎሽ ልጄ ከዚያስ
ልጅ-- ከዚያ አልጋው ላይ አጋደማትና በቀደም አባዬ ፊልድ ሄዶ አንቺና ጋሽ ታደሰ
እንዳደረጋችሁት አደረጉ፡፡
Posted on 03-24-18, 08:31 am


Karma: 100
Posts: 348/365
Since: 07-14-15

Last post: 122 days
Last view: 122 days
Hahaha
Pages: 1