ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 5 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 03-22-18, 06:40 am


Karma: 100
Posts: 618/748
Since: 03-20-17

Last post: 1 day
Last view: 1 day
ልጁ ህልም ይቸገር እና ዶክተር ጋር ይሄዳል፡፡
ልጁ፦ ዶክተር ላለፉት ስድስት
ወራት በህልሜ እግር ኳስ እያየሁ
ተቸግሪያለሁ ምን ባደርግ ይሻለኛል��?
,
ዶክተር፦ምንም ችግር የለውም ዛሬ ይሄን መድሀኒት ውጠህ ተኛ፡፡ ከዚህ በኃላ ሰላማዊ እንቅልፍ ትተኛለህ!
,
ልጁ፦ ዶክተርዬ ካላስቸገርኩኝ
መድሀኒቱን ነገ መጀመር እችላለሁ???
,
ዶክተር፦ለምን? ሲለው
ልጁ ምን ቢል ጥሩ ነው
*
*
*
*
*
* ልጁ፦ ጨዋታው ዛሬ የዋንጫ ነው ፡፡
Pages: 1