ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 03-08-18, 03:38 am


Karma: 100
Posts: 611/748
Since: 03-20-17

Last post: 2 days
Last view: 2 days
ወለይታ ዲቻ ዛማሊክን 2 ለ 1 አሸነፈ

በ15ኛው የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው ወላይታ ዲቻ ዛሬ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታድዮም ከግብፁ ክለብ ዛማሌክ ጋር ባደረገው ጨዋታ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

የወላይታ ዲቻ በመጀመሪያው የጨዋታው አጋማሽ በ16ኛው ደቂቃ በበዛብህ መለዮ አማካኝነት የመጀመሪያዋን ጎል መስቆጠር ችሏል፡፡

የግብፁ ዛማሌክ በ36 ደቂቃ በኢማድ ፋቲህ አማካኝነት 1 አቻ መሆን ቢችልም የወለይታ ዲቻው ያሬድ ዳዊት 77ኛው ደቂቃ ያስቆጠራት ጎል ወለይታ ዲቻን አሸናፊ አድርጋለች፡፡

Pages: 1