ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Religion. | 3 guests
Pages: 1
Posted on 03-08-18, 03:31 am


Karma: 100
Posts: 405/425
Since: 07-12-15

Last post: 39 days
Last view: 39 days
ዳግማዊ ላሊበላን ያነፁት መነኩሴ አባ ገብረ መስቀል መስቀልን ከነ ትርጉሙ እስከ አንድምታው ከኢትዮጵያ ጋር ሙሉ ኢትዮጵያን ቀርፀውታል ታሪክ ተደገመ. በወሎ ጋሸና ታሪክ ታተመ ኢትዮጵያ ሙሉ ትሆናለች ትንቢት አለ የሄደች ኤርትራም ትመለሳለች ይባል ነበር ኢትዮጵያን በቀረፁት ቤተ ክርስቲያን ላይ አትመዋታል ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Posted on 03-08-18, 06:43 am


Karma: 100
Posts: 342/365
Since: 07-14-15

Last post: 89 days
Last view: 89 days
Yameral
Pages: 1