ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 8 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 02-25-18, 04:22 am (rev. 1 by ጮሌው on 02-25-18, 04:24 am)


Karma: 100
Posts: 606/746
Since: 03-20-17

Last post: 18 hours
Last view: 18 hours
ከዚ በፊት በዚህ ሰአት ሊደውል ቀርቶ ስልኩንም በመከራ ነው የሚያነሳው.....
ስልኩን ሳይ በጣም ደነገጥኩኝ ፤ በዚህ በጠዋ የምን መርዶ ሊያረዳኝ ነው የደወለው ብዬ ስልኩን አነሳሁት.....
"ሄሎ" አልኩት
"ሰማህ እንዴ?" አልኝ
"ምን?" አልኩት
"ምንም አለሰማህም?"
"አዎ ምንም አለሰማሁም"ብዬ ሳላስበው በድንጋጤ አልጋዬ ላይ ቆሜ ማውራት ቀጠልኩኝ....
"እንደው ምንም ፤ ምንም አልሰማህም??"
"ኸረረ እኔ ምንም አለሰማሁም ሰውዬ!"
ልቤ ልትወጣ ደረሰ...
"ታሾፋለህ እንዴ!! አንተማ ሰምተሃል" አለኝ እርግጠኛ ሆኖ...
"አቦ በናትህ እኔ ምንም አልሰማሁም አንተ የሰማኸውን ንገረኝ ምንድን ነው የሆነው?? ምንድነው የሰማኸው አታስጨንቀኝ እንጂ"
Pages: 1