ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests
Pages: 1
Posted on 02-24-18, 07:11 am


Karma: 100
Posts: 603/746
Since: 03-20-17

Last post: 18 hours
Last view: 18 hours
የሳቅ ምንጭ
ለፈገግታ
አንድ አዛዉንት ወደ ቤታቸዉ እየሄዱ መንገድ ላይ ወጣት
ልጅ ያገኙና ''ልጄ በግ በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?" ብሎ
ጠየቀዉ::
ወጣቱም በግ በእንግሊዘኛ ሺፕ(sheep) ይባላል:: ነገር
ግን
ብዙ አይነት በጎች አሉ::
ለምሳሌ:-
=>4 ና 5 በጎች አንድ ላይ ከሆኑ ፍሬድ ሺፕ(friend
ship)
=>ሁለት ወንድና ሴት በጎች አንድ ላይ ካሉ ሪሌሽን ሺፕ
(relation ship)
=>አንድ ጎበዝ በግ ሁሉንም ሚዋጋና ምግብም ሲሰጥ
ብቻዉ ሚበላ ከሆነ ዲክታተር ሺፕ(dictator ship)
=>ዉጭ ሀገር ያለ በግ ስኮላር ሺፕ(scholar ship)
=>ብዙ በጎች አንድ ላይ ካመለኩ ፌሎ ሺፕ(fellow
ship)
=>በጎች የተማሩትን በተግባር ሲሰሩ አፓረንት ሺፕ
(apparent ship)
=>አንድ በግ ሌሎች በጎችን እየመራ ከሄደ ሊደር ሺፕ
(leader ship) ይባላል ::
Pages: 1