ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 9 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 02-24-18, 07:06 am


Karma: 100
Posts: 602/746
Since: 03-20-17

Last post: 19 hours
Last view: 19 hours
ለፈገግታ
አንድ ግለሰብ በጨለማ ሲጓዝ ማጅራት
መቺዎች አጠቁት እሱም በጣም በሀይለኛው
ከታገላቸው በኋላ እነሱ አይለውበት አሸነፉት
ወሮ-በሎቹም ኪሱን ፈተሹት ከዚያ...
አንደኛው ወሮ በላ :- <<ይህንን ሁሉ
ትንቅንቅ የፈጠርክብን ለስልሳ አምስት
ሳንቲም ነው?>> ብሎ ጠየቀው
ተጠያቂውም መልሶ:-
<<የለም ለርሱ
አይደለም በቀኝ ጫማየ ውስጥ የደበቅኩትን
አምስት መቶ ብር የምትወስዱብኝ መስሎኝ
ነው>>
Pages: 1