ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing አማርኛ. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 02-21-18, 09:18 pm


Karma: 100
Posts: 599/769
Since: 03-20-17

Last post: 287 days
Last view: 287 days
የአራዳ ቋንቋ
TOP 20 አባባላቾ
***************
1
ቦቲዬን አጥቤ በሬ ላይ ባስጣው
ወዳኝ ነው መስለኝ ተራምዳው አለፍች
2
እወድሽ ነበረ እንደ ከረሜላ
ታድያ ምን ያረጋል ሱቃችን ተዘጋ
3
ሒዳችሁ ንግርዋት መታመሜን ከቶ
አስዋ ገድየላትም ውሽማ ይዛለች
4
5ሳንቲም ያለው አይባልም ደሃ
አምስት ጨምሮ ያጨሳል ግስላ
5
እዛ ማዶ ጋራ ምን ይንኮሻኮሻል
ውሻ አይደለምሁ እኔ ምን ምናገባኝ
6
የኛ ሰፈር ልጆች በጣም ጨዋ ናችው
መኪና ሲመጣ ይንጠለጠላሉ
7
እዛ ማዶ ጋራ ምን ይብለጨለጫል
ሲስተር ናት መስለኝ ቫዝሊን ተቀባታ
8
ከቤቴ በላይ ቤት አሰራች አሉኝ
አይኗን አንዳላየው መነጸር ለብሳለች
9
እኔ እየወደድኩሽ አንቺ ከጠላሽኝ
ያበላውሽ ፍርፍር አላርጂክ ይሁንብሽ
10
ስው ፎንቃ ሲይዘው ምግብ ይዘጋዋል
የኔ ለየት ይላል ፓንት አለብስም አልኩኝ
11
የኩባያ ወተት የለውም አረፋ
የ ሚስቴ ጆሮ ኩክ ይዛቃል ባካፋ
12
ቆለጤ ተቆርጦ ይሁን ላፍንጫሽ
እኔ ምን አገባኝ ካሸተተልሽ
13
እዛ ማዶ ሁኖ በፉጨት ቢጠራኝ
ከብት መስለኩህ እንዴ አልመጣም አልኩኝ
14
አይሽ አይሽና ይመጣል እንባዬ
አንቺ አይደለሽም ወይ አለሚቱ ጫኔ
15
ትላንትና ማታ ሌባ ጉድ ሰራኝ
በመስኮት መጣና ፓንቴን ሰረቀኝ
16
እኔ አልፈልግህም ስትለኝ ሰንብታ
ሌላ አፍቅሬ ስታይ መጥታ ጠየቀችኝ
17
እንች ሳሚኝ ብየ ከንፈሬን ብሰጣት
አትችልም መሰለኝ ለሀጯን ለቀቀችኝ
18
እኔስ እሄዳለው መንገዱን ጠይቄ
እስከመቼ ድረስ ታክሲ እጠብቃለሁ
19
እድልሽ ነው እንጅ የሚያንከራትትሽ
የአንች ባለንጀሮች እንጨት ይሸጣሉ
20
የምኖደውን ሰው ባናጣው ምናለ
ካጣነው በሗላ ስለሚያናድደን
Pages: 1