ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 6 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 02-21-18, 09:15 pm


Karma: 100
Posts: 598/746
Since: 03-20-17

Last post: 18 hours
Last view: 18 hours
ሰሞኑን በጣም የታመመ ቻይናዊ ጓደኛዪን ለመጠየቅ
ሆስፒታል ሄጄ ነበር
የሚታከምበት ክፍል ገባሁና የተኛበት አልጋ ላይ ቁጭ አልኩ
ለምን እንደሆነ አላውቅም ቁጭ ካልኩበት ሰሃት ጀምሮ
"CHIN YU k YAN"
እያለ ይጮህ ነበር ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ቻይናዊው ጓደኛዪ አይኔ
እያየ ከዚህ አለም በሞት ተለየ…እሱ ከሞተ በኃላ ይህ የሰው
ሃገር ልጅ የመጨረሻ ቃሉ ትርጉም ምን እንደሆነ ለማጣራት
ወደ አንዱ አማርኛ የሚችል ቻይናዊ ጠጋ ብዪ ብጠይቀው
"CHIN YU k YAN" ማለት "አንተ ደደብ የኦክሲጅኑ ትቦ ላይ
ነው የተቀመጥከው” ማለት ነው……:-
Posted on 03-08-18, 10:42 am


Karma: 95
Posts: 769/845
Since: 07-22-15

Last post: 152 days
Last view: 12 days
Hahahaha lol
Pages: 1