ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 5 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 02-19-18, 07:47 pm


Karma: 90
Posts: 744/848
Since: 02-29-16

Last post: 9 days
Last view: 8 days
ሴት ልጅ ሀሳብህን ታስቀይርሀለች
አንድ በአደጋ ምክንያት ማንም በማይኖርበት ደሴት ላይ
ብቻውን የቀረ ጎልማሳ እንጨት ይሰበስብና ጀልባ ለመስራት
ተፍ ተፍ ሲል ከየት መጣች ሳይባል አንዲት ሴት ብቅ ትላለች፡፡
በዚህ ጊዜ ይህ ጎልማሳ ሀሳቡን ይቀይርና ለጀልባ ያሰበውን
እንጨት አልጋ ይሰራበታል ፡፡
የታሪኩ መልዕክት ፡- ሴት ልጅ ሀሳብህን ታስቀይርሀለችና
ተጠንቀቅ!
Pages: 1