ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 6 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 02-19-18, 07:46 pm


Karma: 90
Posts: 743/848
Since: 02-29-16

Last post: 9 days
Last view: 8 days
ባልና ሚስት
ሚስት:- "ፍቅር እኔን ከማግባትህ በፊት ስንት የሴት ፍቅረኞች
እንደነበሩክ እስቲ ሳትዋሽ ንገረኝ?"
ባል:- (ለ 5 ደቂቃ ዝም አለ)
ሚስት:- (ከ 5 ደቂቃ በኋላ)
"ፍቅር ጥያቄዬን መልስልኝ እንጂ?"
ባል:- (አሁንም ዝም አለ)
ሚስት:- (ከ 10 ደቂቃ በኋላ)
"ፍቅር ጥያቄዬን እኮ አሁንም አልመለስክልኝም"
ባል:- (ቆጣ አለና)
"ኽረ በፈጠረሽ ዝም በይ! ልቁጠርበት!"
Posted on 03-08-18, 10:38 am


Karma: 95
Posts: 767/845
Since: 07-22-15

Last post: 152 days
Last view: 12 days
Kikikik
Pages: 1