ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 2 guests
Pages: 1
Posted on 02-16-18, 06:37 am


Karma: 100
Posts: 596/738
Since: 03-20-17

Last post: 57 days
Last view: 38 days
እኔ:- ቤዛ: የካቲት 23 ቀን የምን ቀን እንደሆነ ታውቂያለሽ?
ቤዛ:- ቫላንታይን ቀን ነዋ!
እኔ:- አይደለም...
ቤዛ:- ኤፕሪል ዘ ፉል...
እኔ:- አይደለም...
ቤዛ:- ኦኬ አወኩት: ጀስቲን ቢበር የተወለደበት...
እኔ:- አይደለም...
ቤዛ:- ከፍቅረኛው የተለያየበት...
እኔ:- አይደለም...
ቤዛ:- ሪሃና አዲስ አልበም የምትለቅበት ቀን እንዳይሆን ብቻ....
እኔ:- አይደለም...ይሄውልሽ ቤዛ የካቲት 23 ቀን ማለት የአደዋ የድል በአል ቀን ሲሆን ጀግኖች አባቶቻችን ቅኝ ገዥውን ወራሪ ጣልያንን አሳፍረው የላኩበት....የኛ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን ኩራት የሆነ.....አደዋ በተባለው ተራራማ አከባቢ የተፈፀመ ታላቅ ድል ነው.....
ቤዛ:- ኦኬ...ገባኝ....ግን ይሄ አደዋ ያልሽው ቦታ
የሚገኘው ጣልያን ነው ወይስ ኢትዮጵያ?
እኔ:- ፌንት!

Pages: 1