ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Personal Blog የመጣጥፍ ቦታ. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 02-15-18, 05:00 am


Karma: 90
Posts: 739/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል?
• በአለም ላይ ካሉት አጥቢ እንስሳት መሃከል ሰውና ዝንጀሮ ብቻ ቀለማትን
መለየት ሲችሉ ፣ የተቀሩት አይችሉምች፡፡
• አንድ የክብሪት ሳጥን የሚያህል ንፁህ ወርቅ ሲጠፈጠፍ አንድ የሜዳ ቴኒስ
መጫወቻ ያህላል፡፡
• ጉማሬ ከሰው በተሻለ ፍጥነት መሮጥ ይችላል፡፡
• ካንጋሮ ጭራዋ መሬት ሳይነካ መዝለል አትችልም፡፡
• የሰው ልጅ በየቀኑ ከ 40 -100 የሚደርሱ የፀጉር ዘለላዎችን ያጣል::
• በታይዋን የሚገኝ አንድ ካምፓኒ ከስንዴ የመመገቢያ ሳህኖችን በማምረት
ላይ ይገኛል ፤ ሳህኑ ታስቦ የተሠራው ሰዎች ከተመገቡ በኋላ ሳህኖችን
ከማጠብ ይልቅ እንዲበሏቸው ነው::
• እ.ኤ.አ በ1845 በወጣው የእንግሊዝ ህግ መሠረት ራስን ለመግደል
መሞከር ከባድ ወንጀል እንደሆነ የተደነገገ ሲሆን : ራሱን ለመግደል ሙከራ
ሲያደርግ የተገኘ ሰው በስቅላት እንዲቀጣ ይደረግ ነበር::
• የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስተር የነበሩት ታላቁ ዊኒስተን ቸርችል የተወለዱት
በአንድ የዳንስ ውድድር ወቅት በሴቶች መፀዳጃ ቤት ውስጥ ነበር::
• አይዛክ ኒውተን የስበት ህግን ባገኘበት ወቅት የ23ዓመት ወጣት ነበር::
• ሁለት ሚሊዮን የቀይ ደም ሴሎች በየሠከንዱ ይሞታሉ::
• ከሰውነታችን ክብደት ውስጥ ሰባት ከመቶ የሚሆነውን የያዘው ደም ነው::
• የአንድ ቀይ የደም ሴል የህይወት ዘመን ከ120 ቀናት አይበልጥም::
• በፍጥነት የሚበቅለው ጥፍር የመሀል ጣት ሲሆን ፣ ዝግ ብሎ የሚበቅለው
ደግሞ የአውራ ጣት ነው::
• አንድ ፅንስ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያዛጋው በ11ኛው ሳምንት ላይ ነው::
facebook
• የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ቁጥር በየወሩ በ10 ሚሊዮን ያድጋል::
• በ20 ደቂቃ ውስጥ 1,000,000 የሚደርሱ የፌስቡክ ግንኙነቶች ይደረጋሉ::
• በ20 ደቂቃ ውስጥ የሚቀርብ አዳዲስ ክስተቶች 1,484,000 ይደርሳል::
• በ20 ደቂቃ ውስጥ 1,323,000 ፎቶዎች ይታያሉ::
• በ20 ደቂቃ ውስጥ 1,972,000 የወዳጅነት ግብዣዎች ይቀርባሉ::
• በ20 ደቂቃ ውስጥ 10.2 ሚሊዮን አስተያየቶች ይለቀቃሉ::
• 48 በመቶ የሚሆኑ አሜሪካዊያን ወጣቶች ዜና የሚሰሙት ከፌስቡክ ነው::
• እንግሊዝ ውስጥ የሚገኙ ሁሉም ዝይዎች የንግስቲቷ ንብረት ተደርገው ነው
የሚቆጠሩት::
• አይጥ ከግመል በተሻለ መልኩ ረጅም ርቀት መሔድ ትችላለች::
• "Underground" የሚለው ቃል በ"und" የሚጀምርና የሚጨርስ ብቸኛው
የእንግሊዘኛ ቃል ነው::
• ጥይት የማይበሳው የጥይት መከላከያ ሰደርያ : እሳት ማጥፊያ : የነፍስ
መከላከያ ዋይፐር እና ሌዘር ፕሪንተር ሁሉም የተፈለሰፉት በሴቶች ነው::
• ታላቁ የጦር ጀግና ጄንጊስ ከሀን ሕይወቱ ያለፈችው ወሲብ በመፈፀም ላይ
እያለ ነበር::
→ → ሮያል ሚያዚያ 2001 ዓ.ም
• ስልክ ፈጣሪው አሌክስአንደር ግርሀም ቤል ለሚስቱም ሆነ ለእናቱ ስልክ
ደውሎ አያውቅም:: ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ሁለቱም መስማት የተሳናቸው
መሆናቸው ነው::
• ድመቶች ከመቶ በላይ የተለያየ ድምፅ ማውጣት የሚችሉ ሲሆን ; በአንፃሩ
ውሻ ማውጣት የሚችለው ድምፅ አስር ብቻ ነው::
• አልበርት አንስታይን እና ቻርልስ ዳርዊን ሁለቱም የአክስታቸውን ልጅ ነው
ያገቡት::
• የጣት መገጣጠሚያዎችዎን ሲያጮሁ የሚሰሙት ድምፅ የናይትሮጂን ጋዝ
አረፋ ሲፈነዳ የሚያሰማውን ድምፅ ነው::
ከተመቻቹ
#Like
#comment &
#share
መረጃችን ይቀጥላል በወዳጅነታችን እንሰብት
Pages: 1