ልጁ የቆመ አሮፒላን ያይና ማንም አለመኖሩን ሲያረጋግጥ ሮጦ
ገባና. . .
የአሮፒላኑ ኮክፒት (ጋቢና) ውስጥ
"አሮፒላንን የማብረር ጥበብ"የሚል መፅሀፍ አየ
ሲገልጠው. . .
ገፅ_1_ "ሞተር ለማስነሳት ቀዩን ይጫኑ" ይላል ለምን
አልሞክረውም አለና ተጫነው!
ሞተሩ ተነሳ. . .
ገፅ_2_ "ወደፊት ለማንደርደር ቢጫውን ይጫኑ"ይላል
ተጫነው!
አሮፒላኑ በፍጥነት ተንደረደረ. . .
ገፅ_3_ "ወደ አየር ለማስነሳት ሰማያዊውን ይጫኑ"ይላል
ተጫነው
አሮፒላኑ አየር ላይ መብረር ጀመረ በጣም ተደስቶ አስር ደቂቃ
ያህል ከበረረ ቦሃላ"ይበቃኛል ላሳርፈው"ብሎ
ሲገልፀው. . .
ገፅ_4_ "ለማሳረፍ ቁጥሩ 2 መፅሀፍ ገዝተው ያንብቡ!"
|