ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 8 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 02-12-18, 06:28 am


Karma: 100
Posts: 592/746
Since: 03-20-17

Last post: 18 hours
Last view: 18 hours
እናት እና ልጅ በታክሲ እየሄዱ ነው :: ዝናብ እየዘነበ እያለ በዛ
ዝናብ መንገድ ላይ በብዛት የቆሙ ሴተኛ አዳሪዎችን
የተመለከተው ህጻን "እማዬ .. እነኝህ ሴቶች ምን እያደረጉ
ነው ?" ብሎ ይጠይቃታል :: እናትም "ባሎቻቸው ከስራ
እስኪወጡ እየጠበቁ ነው ::" ብላ ስትመልስ የታክሲ ሹፌሩ
ጣልቃ ይገባና "ለምን ትዋሺዋለሽ ? እውነቱን ብትነግሪው
አይሻልም ? ሴተኛ አዳሪዎች ናቸው :: ገንዘብ ከከፈላቸው
ወንድ
ጋር ሁሉ ይተኛሉ " ይለዋል :: ህጻኑም በአድናቆት አይኑን ከፍቶ
"እማዬ እውነቱን ነው ?"ሲላት እናትም ሹፌሩን በጥላቻ
እየገላመጠች "አዎ " ትለዋለች :: ... ከጥቂት ደቂቃዎች ቦሀላ
ልጅ "ግን እማዬ .... የሚወልዱዋቸውን ልጆች ምን
ያደርጉዋቸዋል ?"
እናት :-"የታክሲ ሹፌር
Posted on 02-17-18, 10:04 am


Karma: 95
Posts: 760/845
Since: 07-22-15

Last post: 152 days
Last view: 12 days
Hahahah gebachlet
Pages: 1