ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 02-10-18, 07:51 pm


Karma: 90
Posts: 731/838
Since: 02-29-16

Last post: 2 days
Last view: 2 days
ሁለት አሸባሪዎች በአንድ ካፌ ውስጥ ቁጭ ብለው
ይከራከራሉ... ይህን ክርክራቸውን ይመለከት የነበረ አንድ
አስተናጋጅ......
አስተናጋጅ: ምንድነው የሚያከራክራችሁ... ችግር አለ ?
1ኛው አሸባሪ: 14 ሰው አንድ አህያ ልንገድል አስበን ነበር...
ግን እሱ አልተስማም!
አስተናጋጅ:ለምን አህያዋን ትገሏታላችሁ?
2ኛው አሸባሪ: አላልኩሁም ስለ አህያዋ አንጂ ስለ 14ቱ ሰዎች
የሚጨነቅ የለም ስለዚህ አህያዋን ብቻ እንግደል!
Pages: 1