ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 5 bots
Pages: 1
Posted on 02-09-18, 06:47 am


Karma: 100
Posts: 415/444
Since: 07-20-15

Last post: 69 days
Last view: 69 days
አንድ ህጻን ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሄዶ ዛሬ ሌሊት ሳይክሌ
ተሰረቀብኝ ብሎ ለአንዱ ፖሊስ ሪፖርት ያደርጋል።
ፖሊስ፦መቼ ነው ሳይክልህ መሰረቁን ያወከው?
ህጻኑ፦ዛሬ ጠዋት ነው።
ፖሊስ፦ሳይክልህን እንደወሰደብህ የምትጠረጥረው ሰው አለ?
ህጻን፦አዎ!!
ፖሊስ፦ማነው?
ህጻን፦እናቴና አባቴ ናቸው።
ፖሊስ፦( ፖሊሱ በጣም ተገረመ) እንዴት ልትጠረጥራቸው
ቻልክ?
ህጻኑ፦እኩለ ሌሊት ላይ እናቴ
"እላዩ ላይ በደንብ እንድቀመጥ በደንብ አቁመው"ስትል
ሰማሁ።
ከዛ አባቴ "ከመውደቁ በፊት ቶሎ ከላይ ውጪ"ሲላት ሰማሁ።
ከዛ እናቴ "ቀስ ብለህ ግፋ፣ቀስ ብለህ ግፋ፣እንዳትጎዳኝ ስትል
ሰማሁ።
የኔን ሳይክል ሰርቀው እየተለማመዱበት ነበር ማለት ነው ጋሽ
ፎሊሱ።
Posted on 02-10-18, 09:50 am


Karma: 95
Posts: 758/850
Since: 07-22-15

Last post: 86 days
Last view: 18 days
Ay tgyea 1gna
Pages: 1