ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 2 bots
Pages: 1
Posted on 02-06-18, 07:45 am


Karma: 100
Posts: 587/756
Since: 03-20-17

Last post: 16 hours
Last view: 16 hours
ቡጨቃ እና ትርተራ
አንድ ሰውዬ ሁልጊዜ ማታ ማታ 6ቢራ
በየቀኑ ይጠጣል ።በዚህ የሚገረመው የግሮሰሪ ባለቤት
ምክንያቱን ይጠይቀዋል
ከዚህም ጠጪው ሰውዬ ሲያስረዳው 2ቢራ
የምጠጣው አሜሪካ ላለው ጓደኛዬ 2ቱን ደግሞ ደቡብ አፍሪካ
ላለው ሲሆን
2ቱን ቀሪ ደግሞ ለራሴ ነው በማለት ይመልስለታል።
ከዕለታት አንድ ቀን ሰውዬው 4 ቢራ ሲጠጣ ያየው
የግሮሰሪው ባለቤት ምነው ዛሬ ችግር አለ እንዴ? ወይስ ቢራ
ልጋብዝህ ቢለው
ጠጪው እንዲህ በማለት መለሰለት
አይ እኔ መጠጥ ትቼ ነው ብሎት እርፍ
Pages: 1