ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 7 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 02-06-18, 07:43 am (rev. 1 by ጮሌው on 02-06-18, 07:43 am)


Karma: 100
Posts: 586/748
Since: 03-20-17

Last post: 1 day
Last view: 1 day
ጎረቤት፦ ሥንት ልጆች አሉህ?
አባት...አራት ልጆች አሉኝ
አንዱ መሀንዲሥ ነው
ሁለተኛው ማሥተርሥ ዲግሪ አለው
ሶሥተኛው ዶክትሬት ዲግሪ አለው
አራተኛው ሌባ ነው
ጎረቤት፦ታዲያ ለምን ሌባውን አታባርረውም
አባት....እንዴ ምን ነካህ እሡ እኮ ነው የቤቱን ወጪ ቀጥ አድርጎ የያዘው
ሌሎቹ ሥራ የላቸውም
Pages: 1