ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Singles & Dating . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 02-06-18, 07:42 am


Karma: 100
Posts: 585/746
Since: 03-20-17

Last post: 2 hours
Last view: 2 hours
ወርቃማ_ምክሮች
=> የርቀት ትምህርት እንጂ የርቀት ትዳር
የለምና አብራችሁ
ኑሩ።።
=> ቤታችሁ የመሳቂያ እንጂ የመሳቀቂያ
እንዳይሆን ተጠንቀቁ።። => ቤታችሁን በጠብ ሳይሆን በጥበብ ያዙ።።
=> እርስ በእርስ ለመካካስ እንጂ ለመካሰስ
አትቸኩሉ።።
=> ቤት ካልተቃጠለ በስተቀር አንድ ላይ
አትጩሁ።።
=> ብቸኝነት ጥሩ የሚሆነው መፀዳጃ ቤት ሲሆን ብቻ ነው።
=> ሰአት አክባሪም እንጂ ሰአት አሳሪ ብቻ
አትሁኑ።
=> የጋብቻ ዋናው መሰረት መውደድ እንጂ
መውለድ አይደለምና
ልጅ ባይኖርም አትፋቱ።። => ክብር ለሚገባው ክብር ግብር ለሚገባው
ግብር ይስጡ።
# Share በማድረግ ለወዳጂ ዘመድዎ
ያካፍሉ
Pages: 1