ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Personal Blog የመጣጥፍ ቦታ. | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 02-06-18, 07:35 am


Karma: 100
Posts: 584/769
Since: 03-20-17

Last post: 165 days
Last view: 165 days
1) ራስን ማሸነፍ ከሁሉም ድሎች የበለጠ ነው።
* **
2) ስላለፈው ብዙም አታሰላስል፣ ስለ ወደፊቱም አብዝተህ
አትጨነቅ ከዚህ ሁሉ ዛሬን ጠበቅ አድርግ።
* * *
3) ጥላቻን በፍቅር እንጂ በጥላቻ መቅረፍ አይቻልም።
* * *
4) ለጋስ ልብ፣ መልካም ንግግርና ርህራሄ የሰው ልጅ
ስብእናን ያድሳሉ።
* * *
5) ዛሬ መስራት የምትችለውን ነገር ለነገ አታሳድር።
* * *
6) እውነትን ስትረዳ፣ እንደ ወታደር ደፋርና ቆራጥ ትሆናለህ።
* * *
7) ደካሞች ይቅርታን አያውቋትም፣ የጠንካሮች ባህሪ ናትና።
* **
8) ስህተት መስራቱን እያወቀ ለማረም የማይሞክር ሰው
ሌላ ስህተት እየጨመረ ነው።
* * *
9) ለሁሉም ትሁት ሁን ነገር ግን ከጥቂቶች ጋር ተቀራረብ፤
ለእነዚያ ጥቂቶችም ደግሞ እምነትህን ከመስጠትህ
በፊት በደንብ ፈትናቸው።
Pages: 1