ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 5 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 02-06-18, 07:32 am (rev. 1 by ጮሌው on 02-06-18, 07:33 am)


Karma: 100
Posts: 583/748
Since: 03-20-17

Last post: 1 day
Last view: 1 day
የበርጫ ቤት ወጎች ቀልዶች እና ቁምነገሮች
አንድ ሰካራም ስጋ ቤት በር ላይ ቁጭ ብሎ እየጠጣ ነዉ

አንድ ድመት መጥታ "ሚ…ያውውው" አለች

ሰካራሙም "ግማሽ ኪሎ" ስጋ አለው ለስጋ ሻጩ ስጋ
ሻጩም ግማሹን ኪሎ መዝኖ ሲሰጠው ለድመቷ ሰጣት
ድመቷም በልታ ጨርሳ በድጋሚ "ሚ…ያ…ው.ውው" አለች

አሁንም ሰካራሙ "ሩቡ ኪሎ" ስጋ አለ ስጋ ሻጩም መዝኖ
ሲሰጠው አሁንም ለድመቷ ሰጣትና በልታ ሄደች

ስጋ ሻጩ ሰካራሙን "ሂሳብ ስጠኝ?" ሲለው ሰካራሙ ምን
ብሎ ቢመልስለት አሪፍ ነዉ


"እንዴ ስጋዉ ለኔ አይደለም ድመቷን እያስተረጎምኩልህ ነበር
እኮ" ብሎት እርፍ

Pages: 1