ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 01-27-18, 06:06 am


Karma: 100
Posts: 577/741
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 19 days
አንድ ሰካራም ሰውዬ ለሚስቱ ይደውልላትና
“መኪናዬን መንገድ ዳር አቁሜ ፣ ሌቦቹ አወላልቀው
ወሰዱት” አላት…
“ምን ማለትህ ነው?”..
“በቃ ምንም አልተረፋቸውም! መሪው ፣
ሬዲዮኑ ፣ ምን አለፋሽ? ፊት ለፊት ያለው
ቦርዱን ጭምር ነው የዘረፉኝ።
እነዚህ ደደቦች! ፍሬኑና የቤንዚን
መስጫው እንኳን አልቀራቸውም”…
“እሰሰሰሰይ! ደግ አደረጉ! እየሰከርክ ማምሸት
ይቅርብህ ብዬህ አልነበረም!” ስትል ፤ ከት
ብሎ መሳቅ ጀመረ። ......
“ምን ያስቅሃል?”…
.
.
.
.
.
.
“ይቅርታ! ለካ ከኋላ በር ገብቼ ነው”
Pages: 1