ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 3 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 01-26-18, 07:38 am (rev. 1 by ጮሌው on 01-26-18, 07:39 am)


Karma: 100
Posts: 573/746
Since: 03-20-17

Last post: 2 hours
Last view: 2 hours
አስደንጋጭ_ሰበር_ዜና

ትናንት በናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ ቻናል ላይ
የተላለፈው ዜና አስደንጋጭ ነበር
, ማለትም ሳይንቲስቶች እንደገለፁት ከሆነ በጣም
አደገኛ እባብ ተገኝቷል ሳይንቲስቶቹ እንደተናገሩት
እባቡ ምግብ በበላ ቁጥር 0.5ሴ.ሜ ያድጋል
ምግቡን ደግሞ የሚበላው ቢበዛ በ 30 ሰከንድ
ውስጥ ነው ታዲያ ይህን እባብ በምንም አይነት
ሰው ሰራሽ መሳሪያ መግደል አለመቻሉ ነው ነገሩን
አስፈሪ ያደረገው ሊሞት የሚችለው እራሱን
በራሱ ከነከሰ ብቻ ነው ነገር ግን ሳይንቲስቶች
ሌላ የሚገድለውን ነገር እየፈለጉ ነው ይህ እባብ
በሰዉ ልጆች ታሪክ ከተመዘገቡ ገዳይ በጣም
አደገኛና መርዛማ ከሆኑ እባቦች ሁሉ ዋናው ነው
ታዲያ ይህ እባብ አንድ ቦታ ብቻ ነው የሚገኘው
እሱም.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ኖኪያ 3310 የስልክ ቀፎ ላይ የጌም ምርጫ
ውስጥ snake xenzia. ላይ ነው ፡፡
በትእግስትና በጥሞና ስላነበባችሁት
አመሰግናለዉ እወዳቹሀለዉ‼
ለፈገግታ ነው መልካም ምሽት
ከተመቻቹ like and share
Pages: 1