ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 01-26-18, 07:35 am


Karma: 100
Posts: 571/748
Since: 03-20-17

Last post: 2 days
Last view: 2 days
የአለማችን ረጃጅም ስሞች (ከአጭሩ እስከ ረጅሙ በቅደም ተከተል

4. ግርማዊ፡ ቀዳማዊ፡ አፄ፡ ኃይለ፡ ሥላሴ፡ ሞዓ፡ አንበሳ፡
ዘእምነገደ፡ ይሁዳ፡ ንጉሠ፡ ነገሥት፡ ዘኢትዮጵያ፡ ሰዩመ፡
እግዚአብሔር


3. ዶክተር ፊልድ ማርሻል ኢዲ አሚን ዳዳ ፣ የጦር ኃይሉ ዋና
አዛዥ፣ የድሜልክ የዩጋንዳ ፕሬዚዴንት፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
፣ ያገር ግዛት ሚኒስትር ፣ የአፍሪቃ ሕብረት ሊቀመንበር


2. ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት
ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ
ተክለሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት
ፕሬዚዳንት የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዚዳንት


1. ክብር ተባባሪ ፕሮፌሰር፣ ዶክተር ኢንጅነር ዲያቆን መምህር
ካፒቴን፣ በአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ በሃርቫርድና አውስተራሊያ
ዩኒቨርስቲዎች ባለ ሙሉ ክብር የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ፣ በጎ
አድራጊ፣ ቴሌቭዥን ሾው አቅራቢና ዳኛ ሳሙኤል ዘሚካኤል
Pages: 1