ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 12 guests
Pages: 1
Posted on 01-26-18, 07:32 am


Karma: 100
Posts: 570/597
Since: 03-20-17

Last post: 3 days
Last view: 3 days
ሰውዬው ማታ ቤቱ ሲገባ ልጁን ጡት እየጠባ ያገኘዋል፡፡በደንብ ጥባ ብሎ ሚስቱንም ልጁን ስሞ አርፎ ይተኛል፡፡ በማግስቱ ሲመጣም ልጁ ጡት ላይ ነው ፣በቀጣዩ ቀንም ልጁ እዛው ጡት ላይ ተጣብቋል .....እና ይሄ ሰውዬ በልጁ ይበሳጭና እሰራልሀለሁ ብሎ ይተኛል፡፡ታዲያ ጠዋት ከቤቱ ሲወጣ የሚስቱን ጡት መርዝ ቀብቶ ይወጣል


ማታ ሲመጣ ዘበኛው ሞቷል፡፡
Posted on 01-26-18, 06:55 pm


Karma: 95
Posts: 757/762
Since: 07-22-15

Last post: 2 days
Last view: 1 day
Hahahaha
Pages: 1