ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Singles & Dating . | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 01-26-18, 07:29 am


Karma: 100
Posts: 569/760
Since: 03-20-17

Last post: 18 days
Last view: 2 days
አንድ ቆንጅዬ ልጅ እምትወደው ፍቅረኛ አላት እናም ተከራይታ እምትኖርበት ቤት በጣም ጨቅጫቃ ሰውዬ ስለሆኑ ባለቤቱ ስትወጣም ስትገባም ቀስ ብላ ሹክክ ብላ ነው ... ከፍቅረኛዋ ጋርም ብትገናኝ እዛው ጣጣዋን ጨርሳ ነበር እምትገባው ...አንድ ቀን እንደምንም እሷ ቤት ሰውዬው ሳያዩ ቀስ ብላ አስገባችው ... ክፍሏ ከሳቸው ክፍል ጎን ነበር እናም ኮሽታ ሳታሰማ ከፍቅረኛዋ ጋር ስራዋን ስትጀምር ..
እንትኗ በጣም ሰፊ ነው መሰል ቦጭ ቦጭ ቦጭ ይላል እያረጉ ድምፁ ደሞ ከፍ ያለ ነው .... ለካ ሰውዬው ድምፁን ሰምተው ተነስተው ኖሮ ሲያዳምጡ ቆዩና ... በሩን ደብድበው
" አንቺ የግቢው አልበቃ ብሎሽ ነው በማታ ቤቴ ውስጥ ልብስ እምታጥቢው " ብለው ሲጮሁባት
ልጅቷም ...." ነገ ግዜ ስለሌለኝ ነው " . ስትላቸው " በይ አሁኑኑ አቁሚ እንተኛበት ድምፅ እንዳልሰማ አልበዛም እንዴ " ቢሏት
'
በደከመ ድምፅ " እሺ ቆይ አንዴ የዘፈዘፍኩትን ላውጣ
Pages: 1