ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 4 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 01-26-18, 07:26 am (rev. 1 by ጮሌው on 01-26-18, 07:26 am)


Karma: 100
Posts: 568/741
Since: 03-20-17

Last post: 26 days
Last view: 19 days
"ጡለባ"
አንድ የዶርማችን ልጅ በጫማ ቄራ ሊደፋን ነው...ግን ጫማው መቀረሩን አያውቅም፡፡
አንድ ቀን ዶርም ውስጥ ተሰብስበን ማቅራራት ጀመረ.... ይሄ ጫማዬን የሚገርም ነው ወላ Addis ነሽ ወላ ሪቡክ የሚመስለው የለም እግሬ ላይ ምንም ሳይሆን 2 አመቱ ምናምን እያለ ጨረረብን .... ወዲያው ጫማውን ሲያወልቅ እግሩ ነጭ ሆኖ አየነው ...ታዲያ አንዱ ጀለሳችን ምን ቢለው ጥሩ ነው


የአንተ ጫማ ቅቅል እየበላ መረቅ እየጠጣ አይደለም 2 አመት የማቱሳላን ዕድሜ አይቆይም እንዴ -- ሳበሳ

እና ይሄ ጀለሳችን ሲተኛ አንዱ ጫማውን አውልቆ አንዱን አድርጎ ነው ...ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ??//??
:
:
ገና አንደኛውን ጫማውን እንዳወለቀ በራሱ ቄራ "ፌንት" ሰርቶ ይዘረራል (የሱ ጫማ ታይሰን ስለሆነ....ጫማ ጥፊ ማለት ይሄ ነው፡፡)
ቄራን ከለመዱ ዉሃ አይወዱ (ጀለሳችን)
ከወፈሩ ውሃ አይፈሩ ([ሮቤል ዋና(ተኛ)]
Pages: 1