ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing ግጥሞች. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 01-23-18, 06:31 pm


Karma: 100
Posts: 566/597
Since: 03-20-17

Last post: 3 days
Last view: 3 days
...ቃና...
ከዉበት እስረኞች
...ጥቁር ፍቅር ይዞኝ
በንስር አይኖቼ
...ፍለጋ ጀመርኩኝ
የጠፋዉን ስሜን
...ልመልስ አልኩና
ማጣጣም ስጀምር
...የህይወቴን ቃና
ለኔ ወጥመድ ሁነዉ
...ዛራና ቻንድራ
ሚስቴ ጋር አጣሉኝ
...ማን ያቅርብ እንጀራ
Posted on 01-25-18, 06:58 pm


Karma: 95
Posts: 756/762
Since: 07-22-15

Last post: 1 day
Last view: 1 day
Andegna
Pages: 1