ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 2 bots
Pages: 1
Posted on 01-19-18, 07:38 am


Karma: 100
Posts: 561/755
Since: 03-20-17

Last post: 17 days
Last view: 17 days
የኦሎምፒክ ቀልዶች
1.ጋዜጠኛ- አንድ ወርቅ ብቻ ነዉ ያመጣቹት፡፡ ምነዉ ወርቁ አነሰ?
የኢትዮጲያ አሎምፒክ ኮሚቴ- እና ምን ይጠበስ፤ የሄድነዉ ሪዮ እንጂ ሻኪሶ አይደለም፡፡
2.ፈይሳ ለሊሳ ወደ አገሩ ቢመለስ ምንም ነገር እንደማይደርስበት ከተነገረ በኋላ… አንዱ ሲፎግር ምን አለ መሰላችሁ
"ምንም አናደርግህም ና ብለው በቀጣይ ለፓራ ኦሎምፒክ ሊያሳትፉት ነው እንዴ?"
Posted on 01-21-18, 11:38 am


Karma: 95
Posts: 750/850
Since: 07-22-15

Last post: 53 days
Last view: 5 days
Hahahaha weynea gudea alech
Pages: 1