ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Singles & Dating . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 01-18-18, 05:13 am


Karma: 100
Posts: 559/743
Since: 03-20-17

Last post: 13 hours
Last view: 13 hours
አንድ ሰፈር ያሉ ፍቅር ግንኙነት የጀመሩ ሁለት ልጆች ነበሩ
አንድ ቀን ታዲያ ይሄ ልጅ ሸንቱን በጣም ወጥሮት እዛው ሰፈር ቆሞ እየሸና ሲጨርስ ቀና ብሎ አዩኝ አላዩኝ ቡሎ ከማተረ ቡሀላ እቃውን ከግንብ ጋ ሲጠራርግ
የልጅቷ ማዘር እንደ ድንገት ውሀ ትቦ ሊደፉ ሲወጡ አይተውት ነበር ። ...የዛኑ ቀን ማታ ልጅት አምሽታ ስብርብር ብላ ስትገባ ማዘርየው :- የት አባሽ አምሽተሽ ነበር ሲሏት በቁጣ
ልጅት :- ከ ኤርሚ ጋር ነበርኩ ማሚ ስትላቸው ምን ቢሉ ጥሩ ነው ???...
:
:
እ እሱ ጋር ነበርሽ እንዴ ቀን ሲሞርደው አይቼው ነበር
Posted on 01-21-18, 11:37 am


Karma: 95
Posts: 749/845
Since: 07-22-15

Last post: 151 days
Last view: 11 days
Hahahaha altechlkm
Posted on 01-22-18, 06:40 am


Karma: 100
Posts: 337/365
Since: 07-14-15

Last post: 150 days
Last view: 150 days
Haha Mud alew
Posted on 01-25-18, 06:54 pm


Karma: 95
Posts: 753/845
Since: 07-22-15

Last post: 151 days
Last view: 11 days
Kelal
Pages: 1