ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 01-18-18, 05:11 am


Karma: 100
Posts: 558/700
Since: 03-20-17

Last post: 2 days
Last view: 2 days
ባልና ሚስት በፍቺ ጉዳይ ፍርድ ቤት ቆመዋል። ፍቺው ቢፀድቅም የልጆቻቸው የሞግዚትነት ጥያቄ ክርክር ፈጠረ።
ሚስት "የተከበረው ፍ/ቤት፣ ልጆቹን ያው ወደዚህ ምድር ያመጣኋቸው እኔ ነኝ ወይም በኔ በኩል ነውና ለኔ ሊሰጡኝ ይገባል።" ስትል ተከራከረች።
ባልም ሞግዚትነት ሊሰጠኝ ይገባል ስላለ ዳኛው ምክንያቱን ጠየቁት።
ባልም ረዘም ካለ ዝምታ በኋላ መለሰ፤ "ክቡር ዳኛ! የATM ካርዴን ከATM ማሽን ውስጥ ከትቼ ካዘዝኩ በኋላ የሚወጣው ገንዘብ የኔ ነው ወይስ የATM ማሽኑ?"
Posted on 01-21-18, 11:35 am


Karma: 95
Posts: 748/792
Since: 07-22-15

Last post: 3 hours
Last view: 3 hours
Tkkl
Posted on 01-22-18, 07:05 am


Karma: 100
Posts: 339/362
Since: 07-14-15

Last post: 11 days
Last view: 5 days
Haha Eko negerelege!
Posted on 01-25-18, 06:56 pm


Karma: 95
Posts: 755/792
Since: 07-22-15

Last post: 3 hours
Last view: 3 hours
Abrsh dersobhal endea
Pages: 1