ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 2 guests
Pages: 1
Posted on 01-17-18, 06:14 am


Karma: 100
Posts: 557/741
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 19 days
ባል ድክም ብሎት ከሥራ መልስ ቤት ቁጭ እንዳለ ሚስት እንደልማዷ አይታክታትም ጥያቄዋን መጠየቅ ጀመረች
ሚስት - "ምነው ውዴ የደከመህ ትመስላለህ ?"
ባል - "ትንሽ ሀሳብ ቢጤ አለችብኝ"
ሚስት - "አለችብኝ አትበላ አለብን በል ያንተ ሀሳብ የኔም ነው"
ባል - "እሺ የኔ ቆንጆ" ....በታከተ አንደበት
ሚስት - "አሁንም አላራፈችም ... ውዴ ምነው? ሲያዩህ ያዘንክ ትመስላለህሳ?"
ባል - "የእኔ ቆንጆ ቢሮ ውስጥ ችግር አለብኝ እባክሽ!"
ሚስት - "ችግር አለብኝ አትበል አልኩህ እኮ ፍቅሬ! ችግር አለብን በል!
እኔና አንተ እኮ አሁን ተጋብተናል። ያንተ ችግር የእኔም ችግር ነው።"
ባል -" በስጨት ብሎ እሺ! ቢሮዋችን ውስጥ ችግር አለብን።"
ሚስት - "ምንድን ነው ችግሩ ውዴ?"
'
'
'
ባል - " የእኛ ፀሃፊያችን አርግዛብናለች! "
Posted on 01-21-18, 11:34 am


Karma: 95
Posts: 747/845
Since: 07-22-15

Last post: 123 days
Last view: 7 days
Kakakakakak
Pages: 1