ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 01-17-18, 06:11 am


Karma: 100
Posts: 555/700
Since: 03-20-17

Last post: 2 days
Last view: 2 days
ህፃኗ ትንፋሽ እያጠራት እየሮጠች ቤት መጣችና
"እማዬ እማዬ እዚያ ዛፉ ስር የሚቀመጠዉ ሰዉዬ ዛፍ ላይ ወጥቼ ቀና ብሎ አየኝና እንኪ የኔ ልጅ ፓንት ግዥበት ብሎ 50 ብር ሰጠኝ" አለች በደስታ።እናት ይህንን ስትሰማ ላንቺ ለትንሹ 50 ብር የሰጠሽ ለኔማ... አለችና በጠዋት ሄዳ ዛፍ ላይ ወጣች። ሰዉዬዉ እንደተለመደዉ ዛፉ ስር ቁጭ ሲል ከላይ ሰዉ መኖሩን አየ። አንገቱን በመገረም ወዝወዝ አረገና ከዚያ ኪሱን ዳበስ ዳበስ አድርጎ
:
:
:
:
:
:
:
:
"ማነሽ እህት እንኪ ምላጭ ግዥበት" ብሎ አንድ ብር ዱቅ
Posted on 01-21-18, 11:31 am


Karma: 95
Posts: 745/792
Since: 07-22-15

Last post: 3 hours
Last view: 3 hours
Kakakakakak like
Pages: 1