ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 7 guests
Pages: 1
Posted on 01-17-18, 12:20 am


Karma: 90
Posts: 723/742
Since: 02-29-16

Last post: 2 hours
Last view: 2 hours
አንድ የኳስ ሱሰኛ የሆነ ወዳጄን እንዴት ነህ ባያሌው ቢዬ ስጠይቀው ምን ብሎ ቢመልስ ደስ ጥሩ ነው

ወጪዬ እና ገቢዬ እንደማድሪድ እና ባርሳ ነጥብ ተራርቆ የወር ደሞዜ እንደ አርሰናል ዋንጫ እየናፈቀቺኝ ንሮ ሚሉት ነገር እንደጣሊያን ሴሪያ ካቴና ሰርቶብኝ እንደሞሪኒሆ እየተኩራራሁ እንደ ማንቺኒ እየተናቆርኩ ልክ እንደ ሊቨርፑል ደጋፊ በሙሉ ተስፋ You'll Never Walk Alone እያልኩ በመታገል ላይ ነኝ ብሎኝ እርፍ

አትለከፍ ነው መቼም

Posted on 01-20-18, 01:19 pm


Karma: 95
Posts: 742/762
Since: 07-22-15

Last post: 1 day
Last view: 1 day
Yemechea ale
Pages: 1