ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Singles & Dating . | 2 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 01-08-18, 06:56 am


Karma: 100
Posts: 547/752
Since: 03-20-17

Last post: 1 day
Last view: 1 day
አንድ ቅዳሜ አለቃ ገብረሀና ከሆነች ቺክ ጋር ሲያንጎዳጉዱ ያድራሉ (አለቃ ያው ነፍሳቸው ነው) ... በበነጋታው ጠዋት አለቃ ወደቤተክርስትያን ሊገቡ ሲሉ ትላንት ያያቸው አንድ ሰው ኖሮ አለቃ እርሶ መግባት አይችሉም ትላንት ሲለምጡ ነበር ያደሩት ይላቸዋል፡፡ አለቃም ወደ ሴቶቹ መግቢያ በር ሄዱና ማንም ሴት እንዳይገባ ከለከሏቸው፡፡ ቄሶቹ ዛሬ ምነው አንድም ሴት አልመጣም ብለው ተገርመው ቅዳሴያቸውን ሲጨርሱ ... "ምነ ዛሬ ሴቶች ወዴት ሄዱ?" ብለው ይጠይቃሉ "አለቃ ገብርሀና እንዳይገቡ ከልክለዋቸው ነው" ሲባሉ ቄሶቹ አለቃን ያስጠሩና ይጠይቋቸዋል

"ለምንድን ሴቶቹን እንዳይገቡ የከለከሏቸው?"
"እኔ ትላንት ከሴት ስላደርኩ እንዳልገባ ተከለከልኩ!"
"እና..."
"እናማ እኔ አንዴ ለነካሁት የተከለከልኩት እነሱ እንዴት ይዘውት ይገባሉ!" ፡) ሳበሳ
Posted on 01-13-18, 07:41 am


Karma: 95
Posts: 727/850
Since: 07-22-15

Last post: 28 days
Last view: 10 days
Ahahahahah
Pages: 1