ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Religion. | 4 guests
Pages: 1
Posted on 01-07-18, 08:13 pm


Karma: 100
Posts: 409/439
Since: 07-20-15

Last post: 6 days
Last view: 6 days
መረጃ_ለሁሉም

በሰሜን ወሎ ዞን ከጋሸና ከተማ ምስራቅ አቅጣጫ
ከዋድላ ወረዳ አምባግር ተራራ ስር ላይ 4 ከድንጋይ
ፍልፍል የተሰሩ አብያተ ክርስትያናትን በመገንባት
#ዳግማዊ #ላሊበላን አንጸዋል። አባታችን አባ
ገብረመስቀል ተሰማ በ7 አመት ውስጥ 4ቱን
ቤተክርስትያናት በማነጽ የቀደምት አባቶቻችንን ገድል
ድጋሜ በወርቃማ ብዕር ማስጻፍ ችለዋል።
አዲሱ ትውልድም የእርስዎን እና የቀደምት አባቶቹን ፈለግ
ተከትሎ ታሪኩን ያድሳል! ማንነቱን ያንጻል!
ከልብ እናመሰግናለን!
Pages: 1