ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 01-06-18, 12:02 am


Karma: 90
Posts: 680/879
Since: 02-29-16

Last post: 65 days
Last view: 65 days
ሳናደንቅ ማለፍ አንችልም። ቴዲ ዮ አልበሙን ለሰለሞን ቦጋለ የእርዳታ ድርጅት ስጦታ ሰጠ:: ቴዲ ዮ ለገና ሊወጣ እንደሚችል የሚጠበቀውን አልበሙን የሽያጭ ገቢ ሙሉ በሙሉ ለ እነ ሰለሞን ቦጋለ በጎ አድራጎት ድርጅት ለመስጠት መስማማቱን በሰማን ግዜ ደስ አለን። መልካም መሆን ለራስ ነው። ( አልበሙ 3.5 ሚሊየን እንደተገመተም በተጨማሪ ሰምተናል።)
Pages: 1