ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 3 bots
Pages: 1
Posted on 01-05-18, 08:24 am


Karma: 100
Posts: 546/699
Since: 03-20-17

Last post: 20 hours
Last view: 20 hours
አንዷ ቤቷ ገብታ ጭነቷን ለመገላገል… ነጠቅ፣ ነጠቅ እያለች ወደ ሰፈሯ እየገባች ነው…
በመሃል ፈሷ ይመጣል… ዞር ዞር ብላ ሰው አለመኖሩን ካረጋገጠች በኋላ… ተነፈሰችው።
ይሄኔ… የሆነ ድምፅ ከኋላዋ ሰማች። ዞር ስትል በጣም ጩጬ ልጅ እግሯ ስር ቆማል…
በሃፍረትና በድንጋጤ፣ ተሸማቃ የምትለው ቢጠፋት… የልጁን ጭንቅላት እያሻሸች…
"ማሙሽዬ… የማን ልጅ ነህ?"
ልጁ ምን ቢል ጥሩ ነው…
"እንዴ! የማንስ ልጅ ብሆን? ልታሪብኝ ነው እንዴ?"
Pages: 1