ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 01-05-18, 08:16 am


Karma: 100
Posts: 543/736
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 27 days
የ8 አመቱ baby በጣም ተናዶ እያለ
አባት- baby እንካ ከሱቅ ለስላሳ አምጣልኝ
baby- coca ነው pepsi
dad- coca
baby- diet ወይስ normal
dad- normal
baby- ጠርሙዝ ወይስ ቆርቆሮ
dad- ጠርሙዝ
baby- 500 ml ወይስ 1 litre
dad- ኡፍ ምናባክ ሆነካል? በቃ ውሃ ይዘህ ና baby-
normal ወይስ mineral
dad- mineral
baby- ቀዝቃዛ ወይስ ከውጪ
dad- በመጥረጊያ አናትህን ሳልተረትረው ሂድ
baby- በእንጨት ወይስ ፕላስቲክ መጥረጊያ
dad- አቁም ማላገጥህን አንተ ትንሽ እንስሳ
baby- ላም ወይስ አሳማ
dad- ደደብ ሂድ ውጣልኝ አይንህን እንዳላየው
baby- አሁን ወይስ በኋላ
dad- አሁኑኑ
baby- ገፍትረከኝ ወይስ እራሴ
dad- በጣም ተናዶ... እገልካለው
baby- በሽጉጥ ወይስ በቢላዋ
dad- ተኩሼ ነው የምገልክ አንተ የማትረባ
baby- ራሴን ወይስ ሆዴን
dad- በብስጭት ፌንት
baby- ሞተህ ነው ተኝተክ
Pages: 1