ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 01-04-18, 06:23 am


Karma: 100
Posts: 540/736
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 27 days
አንድ የጤና ኤክስቴንሽን አርሶ አደሮቸን ሰብሰባ የጤና ትምህርት እየሰጠች

በመሃል ጥያቄ ጠየቀች ¬‹‹‹አሰቃይቶ; አመንምኖ ;አስማርሮ ላልጋ
የሚዳርግና ከዚያም የሚገድል በሽታ ምንድ ነው?›››
አንድ ሽማግሌ አርሶ አደር እጃቸውን አወጡና በደከመ ድምፅ
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
‹‹‹‹ የማዳበሪያ እዳ!!!››››
Pages: 1