ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 6 guests | 5 bots
Pages: 1
Posted on 01-02-18, 09:25 pm


Karma: 90
Posts: 672/838
Since: 02-29-16

Last post: 2 days
Last view: 2 days
ትርፉ ሲቀልጥ ...

ጋብሮቮን ሲጐበኙ የሰነበቱ ቱሪስት ማስታወሻ ሊገዙ ወዳንዱ ሱቅ ገብተው ለየት ያለ ዕቃ ቀመረጡ በኋላ፣ ዋጋውን ይጠይቁና ሳይከራከሩ የተጠየቁትን ከፍለው ይሄዳሉ።
ይሁንና፣ ከፍ ያለ ዋጋ ሳይጠይቅ መቅረቱ የቆጨው ባለሱቅ ቱሪስቱን አውራ ጐዳናው ድረስ ተከትሎ፣ "ይስሙ ጌታው ! የገዙኝን ዕቃ ይመልሱልኝ፡ ገንዘብዎን አልፈልግም" አላቸው ይባላል፡፡
Pages: 1