ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 7 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 01-02-18, 09:24 pm


Karma: 90
Posts: 671/765
Since: 02-29-16

Last post: 11 hours
Last view: 11 hours
የምከፍለው እኔ ነኛ ...

ሦስት ጓደኛሞች ምግብ ሊበሉ ሆቴል ይገቡና ህለቱ እጃቸውን ሲታጠቡ፣ ጋብሮቮው ውድ የሆኑትን የምግብ ኣይነቶች ከዝርዝሩ ላይ በፍጥነት ይሰርዝ ጀመር።
የሆቴሉ ባለቤት፣ በድርጊቱ ተገርመው አፍጠው ሲመለከቱት "ሂሳቡን የምከፍለው እኔ ነኛ!" አላቸው።
Pages: 1