ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 11 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 01-02-18, 09:21 pm


Karma: 90
Posts: 669/798
Since: 02-29-16

Last post: 1 hour
Last view: 1 hour
ምሳ እንብላ ...

ጓደኛሞች ተሰብሰበው እጋብሮቮው ቤት ካርታ ሲጫወቱ ያረፍዳሉ:: የምሳ ሰዓት እንደተቃረበ ታድያ ባለቤትየው ከመቀመጫው ተነሳና፣ "ጨዋታውን እዚህ ላይ እናብቃና ሁላችንም ወደየቤታችን ሄደን ምሳችንን እንብላ" እላቸው ይባላል ::
Pages: 1