ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 2 guests | 6 bots
Pages: 1
Posted on 01-02-18, 09:20 pm


Karma: 90
Posts: 668/798
Since: 02-29-16

Last post: 1 day
Last view: 1 day
ስንተዋወቅ አንተላለቅ

የሳይንስ ክፍለ-ጊዜ ነው። መምህሩ ”ሰልፈሪክ አሲድ” ሰለሚባለው የአሲድ አይነት በማስተማር ላይ ናቸው።
"ልጆች፣ አሁን ይህን የወርቅ አንክብል እዚህ አሲድ ውስጥ ልከተው ነው። እና አሲዱ ወርቁን የሚያበላሸው ወይም የማያበላሽው መሆኑን ከናንተ መኻል አስቀድሞ ሊነግረኝ የሚችል አለ?"
"አያበላሸውም ቲቸር" አለ አንዱ ተማሪ ተሽቀዳድሞ።
«ለምን?»
"አሲዱ የሚያበላሸው ቢሆን ኖሮ፣ እርስዎ ቀድሞውኑ አሲድ ውስጥ አይከቱትማ!"
Pages: 1